የኢትዮጵያ ባድሜንተን ፌዴሬሽን

የኢትዮጵያ ባድሜንተን ፌዴሬሽን በ1978 ዓ.ም በሀገራችን በፌዴሬሽን ደረጃ የተቋቋመ ሲሆን በ1983 ዓ.ም የኢንተርናሽናል አባል ሆኗል፡፡ ፌዴሬሽኑ መንግስታዊና እና መንግስታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች ስፖርቱን የሚመሩ ልዩ ልዩ ኮሚቴዎችና የሥራ አስፈጻሚ አባላትን የማደራጀት፣ የማጠናከርና የቴክኒክና የማቴርያል ድጋፍ የማድረግ ሥራዎች በመስራት ላይ ይገኛሉ፡፡ ፌዴሬሽኑ በአሁኑ ጊዜ በሀገር ውስጥ ስፖርቱ የተሻለ ደረጃ እንዲደርስ የተለያዩ ሥልጠናዎች፣ ውድድሮችና በሀገር ውስጥና በአለም አቀፍ መድረኮች ላይ በመካፈል የፌዴሬሽኑን ችግሮች በማጥናት የሚፈቱበትን የመፍትሔ ሐሳቦች በማስቀመጥ አበረታች እንቅስቃሴ በማድረግ ላይ ይገኛል፡፡

የሪዮ 5000ሜ የሴቶችን ዘርፍን ማን ያሸንፋል?

View Result