• 12 December 2015

ለ11ኛ ጊዜ በዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጐ ብራዛቪል በተካሄደው የአፍሪካ ኦሊምፒክ ጨዋታዎች ኢትዮጵያ በውድድሩ በ11 የስፖርት ዓይነቶች ተሳትፋ 7 የወርቅ፣ 5 የብርና 12 የነሐስ በድምሩ 24 ሜዳሊያዎችን አግኝታለች።

  • 12 December 2015

የወጣቶችና ስፖርት ሚኒስቴር ሚኒስትር አቶ ሬድዋን ሁሴን ለመጀመሪያ ጊዜ ከኢትዮጵያ ኦሊምፒክ ኮሜቴ አመራሮች ጋር ሀሙስ ጥቅምት 04 ቀን 2008 ዓ.ም በኮሚቴው ዋና መ/ቤት ስለኮሚቴው የሥራ እንቅስቃሴዎች መከሩ፡፡

  • 24 September 2014

በብራዚል ሪዮ ዴጄኔሮ ከነሐሴ 11 እስከ 16 ቀን 2007 ዓ.ም ድረስ በዊንድሶር ባራ ሆቴል የተካሄደው የ2016 የበጋ ኦሊምፒክ የልዑካን ቡድን መሪዎች ሴሚናር ተጠናቀቀ፡፡

የሪዮ 5000ሜ የሴቶችን ዘርፍን ማን ያሸንፋል?

View Result