አዲሱ የኢትዮጵያ ኦሊምፒክ ኮሚቴ የስራ አስፈጻሚ ቦርድ ስራውን በይፋ ጀመረ

ደረጃ ያውጡለት
(0 ድምፆች)

 

 

 

 

መጋቢት 23 ቀን 2009 ዓ.ም በአዳማ ከተማ በተካሄደዉ 42ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ ላይ የተመረጠው አዲሱ የኢትዮጵያ ኦሊምፒክ ኮሚቴ  ስራ አስፈጻሚ ቦርድ መጋቢት 29 ቀን 2009 ዓ.ም በኮሚቴው ጽ/ቤት በመገኘት ከጽ/ቤቱ ሰራተኞች ጋር ትውውቅ በማድረግ ስራውን በይፋ ጀመረ፡፡

የሪዮ 5000ሜ የሴቶችን ዘርፍን ማን ያሸንፋል?

View Result