በሪዮ 2016 ኦሊምፒክ ኢትዮጵያን ወክሎ የተሳተፈው ልዑካን ቡድን አዲስ አበባ ገባ

ደረጃ ያውጡለት
(0 ድምፆች)

በሪዮ 2016 ኦሊምፒክ ኢትዮጵያን ወክሎ የተሳተፈው ልዑካን ቡድን ትናንት ምሽት አዲስ አበባ ቦሌ አለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርስ የወጣቶች እና ስፖርት ሚኒስትር አቶ ሬድዋን ሁሴንን ጨምሮ ከፍተኛ የመንግሥት ባለስልጣናት አቀባበል ባደረጉለት ወቅት።ኢትዮጵያ በ31ኛው የሪዮ ኦሎምፒክ በአትሌቲክስ፣ ብስክሌትና ውሃ ዋና የተሳተፈች ሲሆን፥ 1 የወርቅ፣ 2 የብር እና 5 የነሀስ በአጠቃላይ ስምንት ሜዳሊያዎችን ማግኘቷ ይታወሳል።

የሪዮ 5000ሜ የሴቶችን ዘርፍን ማን ያሸንፋል?

View Result